ነይ ፍቅሬ
ኦሆ
ኦሆ ኦሆ.................
ነይ
ዛሬ ነይ ፍቅሬ ነይ የኔ ...... ነይ ዛሬ ነሽ ለኔ ነይ ፍቅሬ(2)
አልተለየሽኝም
እንኳንስ ከሀገር...... ከሆዴ አልወጣሽም(2)
እነሱ
ሲሸኙሽ ተቀብየሻለሁ ባይኖቼ ጎትቼ አስቀርቸሻለሁ
ጥለሽኝ
አልሄድሽም አብረኝ ነን አምናለሁ
ሄጃለሁም
ካልሽኝ እኔም መጥቻለሁ
መራራቅ
የናጠው ህሊናሽ ሲረጋ
የበቀልሽበትን
አፈርሽን ፍለጋ
ሀረግሽን
መዘዝሽው ስሬን ያልሽ ለታ
የዛን
ግዜ አካሌ ክፋዩዋን አግኝታ
ትለመልማለች
ዳግም ነፍስ ዘርታ
ኦሆ
ኦሆ ኦሆ ኦሆ......................
ነይ
ዛሬ ነይ ፍቅሬ ነይ የኔ ...... ነይ ዛሬ ነሽ ለኔ ነይ ፍቅሬ(2)
አልተለየሽኝም
እንኳንስ ከሀገር...... ከሆዴ አልወጣሽም(2)
እነሱ
ሲሸኙሽ ተቀብየሻለሁ ባይኖቼ ጎትቼ አስቀርቸሻለሁ
ጥለሽኝ
አልሄድሽም አብረኝ ነን አምናለሁ
ሄጃለሁም
ካልሽኝ እኔም መጥቻለሁ
ገላው
ጥላው ሄደች እየተባባሉ ሰወች ስማችንን ቆርጠው ይጥላሉ
አምላክ
በቸርነት እድሜውን ሰጥቶዋቸው ዳግም ባንድ ሲያዩን ቆመን ከፊታቸው
ምን
ያወሩ ይሆን ሰው ቢጠይቃቸው
ኦሆ
ኦሆ ኦሆ..........................
ያሉትን
ይበሉ
......እጠብቅሻለሁ
ያሉትን
የበሉ
......እጠብቅሻለሁ
ኦሆ
ኦሆ ኦሆ
.................
በፍቅር
ሰከረ
አሸነፈ
ልቤ------ሸጋ ልጅ ወደደ
በፍቅር
ሰከረ-----በደስታ አበደ
ክንፍ
ያድርገኝ ፍቅር----ባሳብ ይጣለኝ
አንችን
መሳይ ወዶ------ሰው ተከፍቶ አይገኝ
ከሰው
መሀል------ ምን አይኔ ላይ ጣለሽ
ላይመለስ
ልቤ-----በቃ ተከተለሽ
እሰይምሽ-----
እጠራሽ ቸገረኝ
ለቆንጆ
የሚሆን------ ቆንጆ ቃል አጠረኝ
አፍቅሬሽ
አፍቅሬሻለሁ------አፍቅሬሽ
አፍቅሬለሻለሁ
አይኖችሽን
አይቼ ሳገግም
አፍቅሬሽ
አፍቅሬሻለሁ------አፍቅሬሽ
አፍቅሬለሻለሁ
አይኖችሽን
አይቼ ሳገግም
አንደበትሽ
ይገለኛል ዳግም
የስሜት
ፈረቃ-----ፍቅርሽ ጥሎብኛል
ስትጠፊ
ተክዤ------ ሳይሽ ደስ ይለኛል
ምን
አይኔ ላይ ጣ-ለሽ----- ልቤ እንዲደነግጥ
አንቺን
የመሰለ------- አላየሁም በርግጥ
ራሴን
-----አልሞግት ለምን ሆነ ብየ
ብዙ
እሄዳለሁ-----ልቤን
ተከትየ
አላጠፋሽ---እኔም አልበደልኩኝ
ተወዳጅ
ልጅ ታየች---- ወዳጅ ልጅ ወደድኩኝ------
አፍቅሬሽ
አፍቅሬሻለሁ-------አፍቅሬሽ
አፍቅሬለሻለሁ
አይኖችሽን
አይቼ ሳገግም
አፍቅሬሽ
አፍቅሬሻለሁ-------አፍቅሬሽ
አፍቅሬለሻለሁ
አይኖችሽን
አይቼ ሳገግም
አንደበትሽ
ይገለኛል ዳግም
No comments:
Post a Comment